ራዕይ
በየካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ውጤታማ የትህምርት ስርዓት በማስፈን እስከ 2022
ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወዳዳሪ የሆነ ት/ቤት በልማት በዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ የተሟላ ስብዕና ያላቸው ዜጎች ማፍራት፡፡
ተልዕኮ
በየካ ቦሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ህብረተስብ እና ባለድርሻ አካላት በትምህርት ስራ ላይ በባለቤትነት በማሳተፍ የከተማዋን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ የጥራት ደረጃውን የጠበቀና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ት/ት በተስማሚ ፕሮግራሞች ለህብረተሰቡ ማድረስ፡፡
ዓላማ
የትምህርት ጥራት ሽፋንን ፍትሐዊነትን ተገቢነትና ብቃትን ቀጣይነት ባለው መልኩ ተግባራዊ በማድረግ ሁለንተናዊ ስብዕናው የታነፀ ትውልድ መፍጠር፡፡